ሠላም ቤተሰብ እዴት ናችሁ

የዛሬ ቪዲዮ ስለቆዳችን አጠባበቅ በቤት ዉስጥ ባለነገር ብዙ ወጭ በማያስወጣ መንገድ መንከባከብ እንችላለን ይህ ደግሞ ለሴቶች ብቻ አይደለም ለወንዶችም ጭምር ነዉ የሚ ሆነው

1-አሎበቪራ ጀል
2- ቪታሚን ኢ ዘይት ወይም ከብሶል
3-ማር
እነዚህን ዉህደት በደብ ማዋሀድ ከዛ 10-15 ደቂቃዎች መቆየት ከዛ መጠቀም የተረፈዉን ፋሪጅ ወስጥ ማስቀመጥ ይቻላል እስከ ሳምንት ድረስ ከዛ በላይም ይቆያል እደብዛቱ መጠን

ይህንን ቪዲዮ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ,ላይክ አድርጉ አመሰግናለሁ 🙏💕